Programs
We are makeup artist, Who believe in excellence, quality and honesty.
"የትምህርቱን አሰጠጣጥ ወድጄዋለዉ መተዉ ተምረዉ ብቁ የሜካፕባለሙያ ቢሆኑ ደሰ ይለኛል”.
“Lበ እኔ በኩል በጣም አሪፍ ነዉ ሁሉም የሜካፕ እቃዎች እንዲሁም የሜካፕ አገልግሎትዎች የተሟሉ ናቸዉ ከዚህ በተጨማሪ የ ብቁነት ማረጋገጫ ስላላቸዉ የራሴን የሜካፕ ማስዋቢያ ከፍቼ ስራ እንድጀምር አርጎኛል”.
"የብረሽድ ባይ ቤቲ የ ሜካፕ ማስተማሪያ ተቋም ስቀላቀል ከራስ የመነጨ ፍላጎት ዉጪ ምንም አይነት የሜካፕ እዉቀት አልነበረኝም አሁን ግን በራሴ ላይ ትልቅ ለዉጥ አይቻለዉ ከተለያዩ ሰዎች ብቃቴ እንደጨመረ ተነግሮኛል”.
“ስለሜካፕ እዉቀት መማር ለሚፈልጉ ሠዎች ብረሽድ ባይ ቤቲ ሜካፕ ማስተማሪያ ተቋምን ተመራጭ ቢያደርጉ ከሌሎች የማስተማሪያ ተቋማትበ ተሻለ መልኩ እዉቀት የሚያገኙበት እንዲሁም የተሟላ የመማሪያ እቃዎች ስልጠና የሚወስዱበት ቦታ ስለሆነ ነዉ”.
Contact Details
Bole Atlas Alem Dessu Building 2nd floor, Addis Ababa, Ethiopia.